ድምጽ ቀለማትን አጣርቶ የማየት ችግር ምንድ ነው? ጃንዩወሪ 24, 2019 አሉላ ከበደ Your browser doesn’t support HTML5 በሕክምናው የእንግሊዝኛ አጠራር ከለር ብላይንድነስ በመባል በሚታወቀውና ቀለምን የመለየት የተፈጥሮ ችሎታ ማጣት በሚያስከትል የዓይን ጤና ችግር ምንነት ዙሪያ ትኩረት ያደርጋል።