ድምጽ የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባቸው የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናት ጃንዩወሪ 24, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባቸውን የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናት ከጉዳት ለመታደግና ጥገና እንዲያገኙ ለማስቻል ከፈረንሳይ የመጣ የልኡካን ቡድን ጥናት እያካሄደ ነው፡፡