ድምጽ በካምባታ ጣምባሮ አርሶአደሮች ላይ የደረሰውን ጥቃት ጃንዩወሪ 24, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ በካምባታ ጣምባሮ አርሶአደሮች ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ መንግሥት ያሳየውን ቸልተኝነት በመቃወምና ሀዘናቸውን በመግለፅ የዞኑ ህዝብ አደበባባይ ወጣ፡፡