ድምጽ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ ጃንዩወሪ 24, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ካለፈው ታኅሣስ ወር ጀምሮ በከፋ ዞን ዴቻ ወረካ 37 ሰላማዊ ዜጎች በታጠቁ ኃይሎች መገደላቸውን ከ20 ሺህ ሕዝብ በላይ መፈናቀሉና የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ አስታወቀ፡፡