ድምጽ "ምክንያታዊ ወጣት ለሁለንተናዊ ለውጥ" - የደኢህዴን ወጣቶች ሊግ በሀዋሳ ጃንዩወሪ 22, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 በሃሳብ የበላይነት የሚያምንና ምክንያታዊ ወጣት መፍጠር ባለመቻሉ ሀገሪቱ ለአለመረጋጋትና ስጋት ተዳርጋለች አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ወጣቶች ሊግ አባላት፡፡