በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በተጠረጠሩ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ዐቃቤ ሕግ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ፈፅመዋል በሚል ጥርጣሬ የምርመራ መዝገብ በከፈተባቸው ሰዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠይቋል።