ድምጽ አፍሪካ በጋዜጦች ጃንዩወሪ 18, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ሌላዋ ይጎዝላቭያ እንዳትሆን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፣ ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ የሚያመራው መንገድ መዘጋት የነዳጅ ዘይት ዕጥረት አስከትሎ እንደነበር ታወቀ፡፡