ድምጽ ሱዳን የሰብዓዊ መብቶች ማሳሰቢያ እየደረሣት ነው ጃንዩወሪ 17, 2019 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የሱዳን መንግሥት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ እያካሄደ ነው ያለውን ከመጠን ያለፈ የኃይል እርምጃ እንዲያቆም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ከሚሽነር ሚሼል ባሸሌ ጠየቁ።