በኢትዮጵያ 36ሚሊዮን ሕጻናትና ልጆች በከባድ ድኅነት ወስጥ ይሰቃያሉ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

36 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕጻናትና ልጆች ዛሬም በከባድ ድኅነት እንደሚሰቃዩ አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡