በናይሮቢ አደጋ የጣሉ ሽብርተኞችን መንግሥታት አወገዙ

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ መንግሥትና ተቃዋሚዎቹ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ ትናንት አደጋ በጣሉ ሽብርተኞች ላይ እጅግ ብርቱ የተባለ ማስጠንቀቂያ አውጥተዋል።