ድምጽ የከምባታና ጠምባሮ አርሶአደሮች ጃንዩወሪ 15, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ክልል ከፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ከ20 ሺህ በላይ የከምባታና ጠምባሮ አርሶአደሮች በማንነታችን ጥቃት ደርሶብናል በማለት እየተፈናቀሉ ናቸው፡፡