ድምጽ "የሚጀመር ግጭትም ሆነ የሚተኮስ ጥይት አይኖርም" - የአማራና የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንቶች ጃንዩወሪ 15, 2019 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በእኛ በኩል የሚጀመር ግጭትም ሆነ የሚተኮስ ጥይት አይኖርም ሲሉ የአማራ እና የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንቶች ማምሻውን አስታውቀዋል፡፡