ድምጽ በአፋር ክልል ለ30 ሰዓታት የቆየው የመንገድ መዝጋት አድማ ተጠናቀቀ ጃንዩወሪ 15, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 በአፋር ክልል ከትላንት 4 ሠዓት ጀምሮ የነበረው የመንገድ መዝጋት አድማ ማምሻውን እንደተጠናቀቀና መንገዶች እንደተከፈቱ ተገለፀ፡፡