ድምጽ ዜና ዕረፍት - አቶ ሰሎሞን በቀለ ተሸኙ ጃንዩወሪ 12, 2019 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ውስጥ በነበሯቸው እንቅስቃሴዎች፤ በዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ፣ እንዲሁም በአትላንታ-ጆርጂያ በተለያዩ የሙያ፣ የንግድ፣ የበጎ አድራጎት፣ የድጋፍና ሌሎችም ተግባሮቻቸው የሚታወቁት የአቶ ሰሎሞን በቀለ አስከሬን ዛሬ ተሸኝቷል።