ድምጽ የኦነግና የኦዴፓ ንግግር ጃንዩወሪ 12, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ በያዝነው ሣምንት መባቻ ላይ ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጽያ መንግሥት ጋር የሚያካሄደውን ግጭት ለማስቆምና እርቅ ለማውረድ ወገንተኛ ያልሆነ ወይም ነፃ ሦስተኛ ወገን እንዲያደራድረው ጠይቋል።