ድምጽ ኢሕአዴግና “ተፎካካሪዎቹ” ተስማሙ ጃንዩወሪ 10, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ገዥውን ኢሕአዴግን ጨምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመካከላቸው የሚካሄደው ውይይት በሚመራበት ሥርዓትና ደንብ ላይ ተወያይተው ተስማምተዋል።