ድምጽ ከሽሬ እንደሥላሴ አካባቢ ለመውጣት የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት በሕዝቡ ታገቱ ጃንዩወሪ 09, 2019 አለም ፍሰሃ Your browser doesn’t support HTML5 ከሽሬ እንደሥላሴ አካባቢ ለመውጣት የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት መኪኖች ሕዝብ አናስወጣም ብሎ በስታድዮም እንዳገታቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡