ከኦብነግ እና የሰርዳ ቅንጅት ለነፃነት አመራሮች ጋር ውይይት

Your browser doesn’t support HTML5

ሲያካሂዱ የነበረውን የትጥቅ ትግል በመተው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል የወሰኑትና ወደ ሃገር የገቡት የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) እና የሶማሌ ክልል ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ሰርዳ) መሪዎች ድሬዳዋ ላይ አቀባበል እንደተደረገላቸው ዘግበናል።