ድምጽ ዶ/ር ደብፅዮን ከፕሬዚዳንት ኢሳያይስ ጋር ውይይት ማካሄዳቸውን ተናገሩ ጃንዩወሪ 09, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብፅዮን ገብረሚካኤል ከሀገረ ኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያይስ አፈወርቂ፣ በትግራይና ኤርትራ ዝምድና በተያያዘ ውይይት ማካሄዳቸው ተናገሩ።