በኤርትራ ድንበር ያለን የኢትዮጵያ ሠራዊት ለማዘዋወር ችግር እንደገጠመ ተጠቆመ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኤርትራ ድንበር አካባቢ የነበረን የኢትዮጵያ ሠራዊት ወደ ሌላ ቦታ ለማዘዋወር እየተሰራ ያለውን ሥራ ለማደናቀፍ ሙከራ እያደረገ ያለ ኃይል መኖሩን ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ተናግረዋል፡፡