የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለጨመረው ኪራይ የእፎይታ ጊዜ ሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድ ሥራ በአከራይዋቸው ቤቶች ላይ ለጨመረው ኪራይ የእፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የተጨመረውን መጠን ሙሉ በሙሉ ለመክፈልም የሦስት ዓመት ጊዜ መስጠቱን አስታውቋል፡፡