ቢልለኔ ስዩም ከሃላፊነታቸው አልተነሱም

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የአቶ ንጉሡ ጥላሁን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ሆኖ መሾም የቢልለኔ ስዩም መነሳት አያሳይም ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ምንጮች አስታውቀዋል፡፡