የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ አቋሞች ከበሬታ እንዳስገኙላት ተመድ ገለፀ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና በቆየችበት ወቅት፣ ዘላቂ ወዳጆችን በማፍራት ረገድ ጉልህ ሥራዎች መከናወናቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሀገሪቱ ቋሚ መልክተኛ ገለፁ፡፡