አቶ ንጉሡ ጥላሁን የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የቀድሞውን የአማራ ክልል ቃል አቀባይ ንጉሡ ጥላሁንን የጽ/ቤታቸው የፕሬስ ኃላፊ አድርገው ሾመዋል፡፡