የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ በአቶ ጌታቸው ጉዳይ የትግራይ ክልልን እያነጋገረ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞውን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው አሰፋን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ከትግራይ ክልል ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡