ድምጽ በምዕራብ ጉጂ ዞን ከሃያ በላይ ሰዎች ተገደሉ ጃንዩወሪ 01, 2019 ገልሞ ዳዊት Your browser doesn’t support HTML5 በምዕራብ ጉጂ ዞን ከሃያ በላይ ሰዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ሰዎቹ የተገደሉት ባለፈው ዓርብ በዱግዳ ዳዋ ወረዳ እንዲሁም በገላና ወረዳ ሲሆን ከ18 ሰዎች በላይ መቁሰላቸውም ታውቋል።