ድምጽ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመማር ማስተማር ሂደት ጃንዩወሪ 01, 2019 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ከአንድ ዩኒቨርስቲ በስተቀር በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንደቀጠለ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ የትምህርት ሚኒስትር አስታወቁ፡፡