ዛላንበሳ አካባቢ የከባድ ጦር መሳሪያዎች ዝውውር

Your browser doesn’t support HTML5

በትናንትና ዕለት ከዛላንበሳ "ፋፃ" በተባለ አከባቢ ከባድ የጦር መሳርያዎች ወደ ሌላ ቦታ ለመውሰድ የተደረገው እንቅስቃሴ የአካባቢው ሕብረተሰብ ስለ ጉዳዩ ማብራርያ እንፈልጋለን በማለተቸው ሂደቱን መስተጓጎሉን ይታወሳል።