በኢትዮጵያ ግዙፍ ሀገራዊ ፓርቲ ሊመሰረት ነው

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በአጭር ጊዜ ውስጥ እውን ይሆናል በተባለው ግዙፍ ፓርቲ ለመዋሃድ ሰማያዊ ፓርቲ የራሱን ግምገማ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡