በመቀሌ የ"ምድረ ገነት” ነዋሪዎች አማረሩ
Your browser doesn’t support HTML5
መቀሌ ከተማ ውስጥ “ምድረ ገነት” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ “ሕገወጥ” ተብለው ከስምንት ዓመታት በፊት መኖሪያ ቤቶቻቸው የፈረሱባቸው ነዋሪዎች ለአቤቱታዎቻቸው መልስ የሚሰጣቸው አካል ማጣታቸውን በመግለፅ እያማረሩ ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5