ድምጽ ኤርትራውያን በትግራይ ክልል ዲሴምበር 26, 2018 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 "በትግራይ ክልል በሚገኙ ድርጅቶች ኤርትራውያን በንግድ እየተሳሰሩ ናቸው" ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ገለፁ፡፡