በጊንቢ ከተማ ሁለት ወጣቶች በታጠቀ ኃይል መገደላቸው ተጠቆመ
Your browser doesn’t support HTML5
በጊንቢ ከተማ ሁለት ወጣቶች በታጠቀ ኃይል መገደላቸውን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ትናንት አንድ በጉልበት ሥራ የሚተዳደር ወጣት ሲገደል፣ ዛሬ ደግሞ የአእምሮ ጤና እክል ያለበት ወጣት ተገድሏል፤ ይላሉ የዓይን እማኞች፡፡
Your browser doesn’t support HTML5