በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ግጭት ሰዎች ተገደሉ
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ አዋሳኝ ላይ ዳግም በተቆሰቆሰ ግጭት ትላንት የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉንና ንብረት መውደሙን የአማሮ ወረዳ የፀጥታ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5