በምዕራብ ወለጋ ስምንት ሰዎች መገደላቸው ተጠቆመ

Your browser doesn’t support HTML5

በምዕራብ ወለጋ ላሎ አሳቢ ወረዳ ስምንት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡