ኤልሻዳይ የእርዳታና የልማት ድርጅት

Your browser doesn’t support HTML5

ኤልሻዳይ የእርዳታና የልማት ድርጅት በተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከልመናና ከጎዳና ህይወት እናወጣችኃለን በሚል ሰበብ ከጎዳና ላይ ታፍሰንና ተጋፈን ወደ ማሰልጠኛ ተቋም ብንወሰድም፤ ለጉልበት ብዝበዛ እና ለሰባዊ መብት ጥሰት ተዳርገን ቆይተናል ሲሉ ከአፋር ክልል አሚባራ ወረዳ አዲስ ራዕይ ማሰልጠኛ ተቋም ተፈናቅለው ባህር ዳር ከተማ የመጡ ወጣቶች ገለፁ።