ድምጽ "ውቭን" በዩናይትድ ስቴትስ ሲኒማ ቤት ተከፈተ ዲሴምበር 20, 2018 አሉላ ከበደ Your browser doesn’t support HTML5 "ውቭን" ይሰኛል - የሁለት ዓለም ባሕል፣ የኑሮ መስተጋብር ዘይቤና ፈተናዎቹን ከግዙፉ የፊልም ሰሌዳ የከሰተው፤ ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ተዋናዮች የተሳተፉበት የሶሎሜ ሙልጌታና የናግዋ ኢብራሂም ፊልም።