የሕገ መንግሥቱን ድንጋጌዎች ማሻሻል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ ገለልተኛም ነፃም አይደሉ ተባለ፡፡ የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት ማቋቋም፣ ለዚህ ችግር ትልቅ መፍትሄ እንደሆነም ተገለፀ፡፡