ድምጽ የባህር ዳር ነዋሪዎች ቅሬታ ዲሴምበር 20, 2018 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 "ከሆስፒታሉ ካርድ ከማውጣት ውጭ ምንም ዓይነት አገልግሎት ማግኘት አልቻልንም። ምርመራ ከግል ሆስፒታል አድርጉ፣ መድሃኒት ከውጭ ግዙ ነው የምንባለው" ሲሉ በባህር ዳር ከተማ የፈለገ ሕይወት ሪፈራል ሆስፒታል ተገልጋዮች ገለፁ።