ድምጽ በከባድ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት ላይ ፖሊስ የጠየቀው የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ ዲሴምበር 19, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት በከባድ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት በሜጄር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ፡፡