ድምጽ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ዲሴምበር 19, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ዶ/ር ዐብይ አህመድንና የለውጥ ቡድናቸውን ስልጣን ያመጣው የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ነው ሲሉ ሁለት አንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አስታወቁ፡፡