በቤኒሻንጉል ክልል በተሽከርካሪ ላይ በደረሰው የፈንጂ ፍንዳታ የሰው ሕይወት አለፈ

Your browser doesn’t support HTML5

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከባምባሲ ወደ ቶንጎ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ የፈንጂ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የቤጊ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡