የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ስርዓተ ተፈፀመ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ኃላፊነታቸውና በቀደመው የሕይወት ጉዟቸው ታላቅ አስተዋፅዖ ማድረጋቸው በሥነ ስርዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡