“የፍትህ ሰቆቃ” ዘጋቢ ፊልም

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በአለፉት 27 ዓመታት በኢትዮጵያ የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተገለፀ ካለውም የከፉ መሆናቸውን፣ በቀዳሚነት በጉዳዩ ላይ ሲሰራ የቆዮ ሀገር በቀል ድርጅት ይናገራል፡፡