ድምጽ በኢትዮጵያ በድሃና በባለፀጋ መካከል ልዩነት እየሰፋ ነው ተባለ ዲሴምበር 12, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በአለፉት 16 ዓመታት በኢትዮጵያ ከድኅነት ወለል በታች የሚኖሩ ዜጎች ቁጥር የቀነሰ ቢሆንም በድሃውና በባለፀጋው መካከል የነበረው ልዩነት ግን መስፋቱን አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡