ድምጽ ድሬደዋና በነዋሪዎቿ የሚነገሩ ችግሮቿ ዲሴምበር 12, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ድሬዳዋ በተጠራች ቁጥር ስለ ነዋሪዎቿ ስብጥርና ሰላም “የፍቅር ከተማ” የሚል ሃረግም እንደ ዓርማ ሁሉ አብሮ ይነሳላታል። ከጥቂት ወራት ወዲህ ግን የግጭት ሁኔታዎች ብልጭ ድርግም ሲሉ ይስተዋላል።