የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ያለፈውን ችግር በሕግና በሥርዓት እንዲሁም በእርቅ መሻገር አማራጭ የለውም ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ አሳሰበ።
Your browser doesn’t support HTML5