በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመሥራት ተስማሙ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የክልሉን ሰላም በመጠበቅ እና በሌሎች የጋራ ጉዳይ ላይ አብረው ለመሥራት በአዲስ አበባ ባደረጉት ወይይት ተስማሙ።