ድምጽ የተመሳሳይ ፆታ ፍቅርና የፓፓው አቋም ዲሴምበር 06, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በአንዳንድ ካቶሊካዊያን ቀሳውስት ዘንድ ይታያል ያሉት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪነትና ግብረሥጋ ጠባይ በብርቱ እንደሚያሳስባቸው የሮማው ሊቀ-ጳጳስ አቡነ ፍራንሲዝ አስታውቀዋል።