የሃሴት ቀን - ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
Your browser doesn’t support HTML5
ሰሞኑን ላረፉት የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት ለነበሩት ለጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አሸኛኘት እየተደረገ ነው።
አስከሬናቸው በብሄራዊው ካቴድራል አርፎ የፀሎትና የዝክር ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል።
Your browser doesn’t support HTML5