ድምጽ የአርባ አንደኛው ፕሬዚዳንት ገድልና ሽኝት ዲሴምበር 04, 2018 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አስከሬን ዋሺንግተን ዲ.ሲ. ላይ በተወካዮች ምክር ቤቱ ዋና እልፍኝ አርፎ ሰዉ እየተሰናበተ ነው።